yishak በመቐለ ከተማ መደበኛ የመማር ማስተማር ሥራ ተጀመረ በመቐለ ከተማ የሚገኙ የመንግስትና የግል ትምህርት ቤቶች መደበኛ የመማር ማሰተማር ሥራ ዛሬ መጀመራቸውን በክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የከተማው ትምህርት ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የጽህፈት ቤቱ ተወካይ ወይዘሪት ገነት መብራቱ እንዳሉት፥ የመማር ማሰተማሩ ሥራው የተጀመረው በከተማ በሚገኙ 32 የመንግስት እና ከ30 በላይ የግል ትምህርት ቤቶች ነው።Via FBC Prev Next