የነፃ የትምህርት እድሉ ከአጫጭር ስልጠና እስከ ፒኤችዲ የሚደርሱ ፕሮግራሞችን የያዘ ነው ተብሏል።
ስምምነቱን የትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ገረመው ሁሉቃ (ዶ/ር) እና የራሳ ማኔጅመንትና ማማከር ድርጅት ሥራ አስኪያጅ ራጃሽ ሞሲስ (ዶ/ር) ተፈራርመዋል።
ኩባንያው ከ5 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ተማሪዎች ነፃ የትምህርት እድል በህንድ ዩኒቨርሲቲዎች እንደሚሰጥ ሥራ አስኪያጁ ገልፀዋል፡፡
ኩባንያው ከዚህ በፊት ከ1 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ተማሪዎች በህንድ ዩኒቨርሲቲዎች ነፃ የትምህርት እድል ሰጥቷል፡፡
Via MoE