Dear Customer, Thanks for the feedback on your experience with our platform. We sincerely appreciate your insight because it helps us build a better customer experience.

NB: Please force stop and restart your browser or use another browser for changes to take effect
ማሳሰቢያ፡ ምዝገባው ካልተሳካ እባክዎ ከምዝገባ ቡሃላ ብሮውዘሩን ዘግተው ከንደገና በመክፈት ይሞክሩ!
Terms and Conditions
In Collaboration with EthioTelecom the program is aimed to run as described in the below section:
Online English and Mathematics Lesson Services
የ ኪያቴክ ቴክኖሎጅ ከ ኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር የሚያቀርብላችሁ የ ድረገጽ የ ትምህርት አገልግሎት ሲሆን፤ የሚከተሉት ስምምነቶችን የያዘ ነው፤
1. ይህ ፕሮግራም አገልግሎት የሚሰጠው በ ኢትዮጵያ ውስጥ ንዋሪ ለሆኑ እና የ ኢትዮ ቴሌኮም ደንበኞች ለሆኑ ተጠቃሚዎች ሲሆን የ ቅድመ ክፍያም ሆነ የ ድህረ ክፍያ ተጠቃሚዎችን ያካትታል።
1. ከ መጀመሪያዎቹ የ ሶስት ቀናት የሙከራ እና የ ነጻ ጊዜ በኋላ በየቀኑ አገልግሎቱ ተደራሽ በሆነበት ወቅት የ ሚከፈል ቫትን ጨምሮ 2 ብር ይሆናል።
2. ማንኛውም ተጠቃሚ በክፍያ ወቅት ተገቢውን ክፍያ መፈጸም ካልቻለ አገልግሎቱን መጠቀም አይችልም።
3. ደንበኞች አገልግሎቱን በማንኛውም ሰዓት ማቋረጥ የሚችሉ ሲሆን በዚሁ ድረ ገጽ ላይ Unsubscribe የሚለውን በመጫን እና ወደተገለጸው አጭር ቁጥር STOP ብለው በመላክ አገልግሎቱን ማቋረጥ ይችላሉ። በተጨማሪም አገልግሎቱን ማቋረጣቸውን የሚገልጽ አጭር መልዕክት ይደርሳቸዋል።
4. ማንኛውም ተጠቃሚ በድረ ገጹ የፊት ገጽ ላይ Subscribe /ይመዝገቡ የሚለውን በመጫን እና ወደተገለጸው ቁጥር OK ብለው በመላክ መመዝገብ የሚችሉ ሲሆን የማረጋገጫ አጭር የጽሁፍ መልዕክትም የሚደርሳቸው ይሆናል ።
FAQ
In Collaboration with EthioTelecom the program is aimed to run as described in the below section:
Online English and Mathematics Lesson Services
How do we subscribe and Unsubscribe to the service?
የ ኪያቴክ ቴክኖሎጅ ከ ኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር የሚያቀርብላችሁ የ ድረገጽ የ ትምህርት አገልግሎት ሲሆን፤ የሚከተሉት ስምምነቶችን የያዘ ነው፤
1. ይህ ፕሮግራም አገልግሎት የሚሰጠው በ ኢትዮጵያ ውስጥ ንዋሪ ለሆኑ እና የ ኢትዮ ቴሌኮም ደንበኞች ለሆኑ ተጠቃሚዎች ሲሆን የ ቅድመ ክፍያም ሆነ የ ድህረ ክፍያ ተጠቃሚዎችን ያካትታል።
1. ጎብኝዎች ለአገልግሎቶቻችን ለመመዝገብ ፊት ገጻችን ላይ ይመዝገቡ የሚለውን በመጫን እና በ አጭር ጽሁፍ OK ብለው በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፤
2. ከ መጀመሪያዎቹ የ ሶስት ቀናት የሙከራ እና የ ነጻ ጊዜ በኋላ በየቀኑ አገልግሎቱ ተደራሽ በሆነበት ወቅት የ ሚከፈል ቫትን ጨምሮ 2 ብር ይሆናል።