የሳይንስ እና የከፍተኛ ትምህርተ ሚኒስተር የሆነው ዌብሳይት ላይ Www.moshe.gov.et አዲስ መረጃ ወጥቷል ።መረጃውም ምደባ እንደቀድሞ
እንዳልሆነ ተነግሯል ተጨማሪ 4 ዮኒቨርስቲዎች መጨመራቸው እና የዮኒቨርስቲ ምርጫችሁን በፊልድ ምርጫቹሁ መሰረት ነው የምትሞሉት...ማለትም ለምሳሌ አንድ ተማሪ አርክቴክት መማር ቢፈልግ አርክቴክት የሚሰጡ ግቢዎች የመጀመርያው ምርጫው ያደርገል ....ከዛም ሁለተኛው ምርጫው mechanical enegernig ቢሆን በምርጫው መሰረት ይህ ፊልድ የሚሰጡ ግቢዎች አስከትሎ ይሞላል ...እስከ ሮብ የዮኒቨርስቲ ምርጫችሁን እንደ አዲስ መሙላት እንዳለባችሁ አሳስበዋል ።
ዮኒቨርስቲዎች ምን ፊልድ እንደሚሰጡ በምን እናውቃለን ❓
📚 እንደድሮ ሁሉም ካንፓሶች አንድ አይነት ፊልድ አይሰጡም ዮኒቨርስቲዎች በ4 ምድብ ተከፋፍለዋል ... ከታች በለቀቅንላችሁ pdf የትኛው ግቢ የትኛውን ፊልድ እንደሚሰጥ ማየት ትችላላችሁ ....ከፊልዶቹ ፊትለፊት ካሉ ዮኒቨርስቲዎች የ * ምልክት ካለ ፊልዱ ይሰጣል ማለት ነው ባዶ ከሆነ ፊልዱ አይሰጥም .... ስለዚህ ምርጫችሁ የሆነው ፊልድ የሚሰጥባቸውን ግቢዎች ብቻ የመጀመርያ ምርጫችሁ ታረጋላችሁ ማለት ነው....።
📚 በpdfኡ መጨረሻ ላይ የምትፈልጉት ፊልድ የሚሰጡ ካንፓሶች (ዮኒቨርስቲዎች ) ብዛት ይናገራል ለምሳሌ ለ software engenerig የሚሰጡ ዮኒቨርስቲዎች ብዛት 14 ነው ስለሆነም የእናንተ የመደመርያ ፊልድ ምርጫ ሶፍትዌር ኢንጂነሪግ ከሆነ በዛ መሰረት 14 ቱን አስቀድማተችሀ ትመርጣላችሁ ( ከ14ቱ ደሞ እናንተ እንዲደርሳችሁ በፈለጋችሁ ቅደም ተከተል መሰረት ትሞላላችሁ ..) ...ከዛም ቀጣዮን የፊልድ ምርጫችሁን የሚሰጡትን ዮኒቨርስቲዎች ትሞላላችሁ ማለት ነው ።