Super User በአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ክልል ዓቀፍ ፈተና እየተሰጠ ነው! በአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ክልል ዓቀፍ ፈተና መሰጠት ተጀምሯል። ፈተናው ከዛሬ ጀምሮለ ሶስት ተከታታይ ቀናት (እስከ ታህሳስ 14 ) ይሰጣል፡፡ ፈተናው በ249 የፈተና ጣቢያዎች እየተሰጠ ሲሆን ከ400 ሺህ በላይ ተማሪዎች ፈተናውን ይወስዳሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገልጿል።መልካም ፈተና🍀 Prev Next