የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ይልቃል ከፋለ የ8ኛ ክፍል ፈተናን አስመልክቶ ለጋዜጠኞች ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
በዚህም መሰረት የ8ኛ ክፍል ፈተና ከታህሳስ 12-14/2013ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ እንደሚሰጥ ቢሮ ሃላፊው ተናግረዋል፡፡
የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተናን በተመለከተ ትምህርት ሚኒስቴር በሚያወጣው ፕሮግራም መሰረት የሚፈጸም ይሆናል ተብሏል፡፡

የ ሒሳብ ችሎታዎን ያዳብሩ