Super User አስቸኳይ ማስታወቂያ❗️ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ህዳር 24 እና 25/3/2013 ዓ/ም የሚሰጥ በመሆኑ ተማሪዎች በተገለጹት ቀናት ወደ መፈተኛ ጣቢያዎቻችሁ በሰሃቱ በመገኘት ፈተናዉን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ Prev Next