REGISTER NOW
Improve your language skills
ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚሰጡትን ትምህርት ጥራት እንዲመዝን እና የብቃት ማረጋገጫ እንዲሰጥ የተቋቋመው ኤጀንሲው፤ ኃላፊነቱን በአግባቡ መወጣት ሳይችል ቆይቷል፡፡
የትምህርት ሚኒስቴር በዘንድሮው አመት ተግባራዊ በተደረገው የትምህርት ብርሀን ምዘና እንደ ሀገር ከ446 ሺህ በላይ ወጣቶችና ጎልማሶች መመዘናቸውን አስታውቋል።
Improve your language skills
የትምህርት ሚኒስቴር በይፋዊ የማህበራዊ ገፁ ላይ የአገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የ2013 ዓ.ም. የ12ኛ ክፍል ፈተና ጥቅምት 15 ቀን 2014 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይፋ ማድረጉን አስነብቧል።
ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከጥቅምት 2014 ዓ.ም አጋማሽ በኋላ እንደሚሰጥ ገልጿል።
የ ሒሳብ ችሎታዎን ያዳብሩ