REGISTER NOW
Improve your language skills
ትምህርት ሚኒስቴር በትምህርት ዘርፉ እያካሄደ ካለው የሪፎርም ስራ ውስጥ የተቀናጀ የተግባር ተኮር ጎልማሶች ትምህርት መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ጌታሁን መኩሪያ ገልጸዋል፡፡
የትምህርት ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር በጋራ በመሆን የመምህራን ቀን አከባበር ላይ ለሚዲያዎች መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
Improve your language skills
ትምህርት ሚኒስቴር ለመጀመሪያ ጊዜ የ12ተኛ ክፍል ዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተናን በኦን ላይን እንደሚያከናውን መግለፁ ይታወቃል፡፡ በዚህ መሰረት ለተፈታኞቹ ታብሌት ኮምፒውተሮችን እንደሚሰጥ ታውቋል፡፡
የመማር ማስተማሩም ሂደቱ የትምህርት ቤት ማህበረሰቡን ደህንነትና ጤንነት ባስጠበቀ መልኩም እንዲሆን የተለያዩ ቅድመ ዝግጅቶችንም ትምህርት ሚኒስቴርና የሚመለከታቸው አካላትም እያካሄዱ ነው።
የ ሒሳብ ችሎታዎን ያዳብሩ