ከ11: 30 ሰኣት ጀምሮ በአገር አቀፍ የት/ት ምዘናና ፈተናዎች ኤጄንሲ ዌብ ሳይት ማየት ይቻላል
ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም የመግቢያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ ፥
*****************************************
ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ምደባ ስለትከናወነ የተመደባችሁበትን ከፍተኛ ት/ት ተቋም ከዛሬ 23/01/2012 አ.ም. ከ11: 30 ሰኣት ጀምሮ በአገር አቀፍ የት/ት ምዘናና ፈተናዎች ኤጄንሲ ዌብ ሳይት ማየት የምትችሉ መሆኑ ትምህርት ሚኒስቴር ያስታውቃል።