ዩኒቨርሲቲዎች እስከ ሚያዝያ 30/2013 ዓ.ም ድረስ ተገቢዉን ዝግጅት አድርገው
የመጀመሪያ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎችን የቅበላ መርሃ ግብር የሚያሳዉቁ በመሆኑ ተማሪዎች አስፈላጊዉን ዝግጅት እያደረጋችሁ እንድትቆዩ ተብላቹሃል።
የፍሬሽማን ኮርሶችን ከሁለት ሴሚስተር ትምህርት በኋላ በበቂ መረጃና በዋናነት በመምህራኖቻችሁ ምክር ላይ የተመሰረተ የትምህርት ፕሮግራም እንደየአቅማችሁና ፍላጎታችሁ መርጣችሁ በመማር ብቁና በቂ ባለሙያ ሆናችሁ ለመመረቅ እንድትበቁ እንመኛለን።
#MOSHE